የዚህ ሳምንት ስብከት

ጩኸትን የሚሰማ አምላክ

በወንድም ውብሸት መንግስቱ

Sunday July 03,2016

ሮሜ 15:4
“በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተጻፈው ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአልና”

የሚዲያ አገልግሎት

በዚህ ገፅ ላይ በየሳምንቱ በቤተ ክርስትያናችን የተሰበኩ ስብከቶችን ያገኛሉ።

ጊዜ ወስደው የሚስሟቸው ስብከቶች የሚያጽናኑ ፣ የሚያበረታቱ ፣ የሚያንጹ እና ተስፋን የሚሰጡ ሆነው እንደሚያገኟቸው እናምናለን።

... ኢየሱስን ልናይ እንወዳለን ...
የዮሐንስ ወንጌል 12:21