ያግኙን

በስልክ ...

+30 210 86 53 013

በኢሜል ...

contact@geecathens.org

በማህበራዊ ድረ-ገጾች...

የሚድያ አገልግሎት

ጊዜዎን ወስደው ድረ-ገጻችንን ስለጎበኙ ከልብ እያመሰገንን በቆይታዎ ደስተኛ እንደሆኑ እናምናለን።

ይሁንና ዋናው ትልማችን እርስዎ በድረ-ገጻችን አማካኝነት እንዲገለገሉ ማድረግ በመሆኑ፣ ያለመከልከል የሚሰጡን አሳብ ሆነ ገንቢ አስተያየት አገልግሎታችንን እንድናሳድግ ስለሚያግዘን፣ በስተቀኝ በኩል ባለው ፎርም ላይ አስተያየትዎን አስፍረው ይላኩልን።

ራሶን ያስተዋውቁን
አሁን ተራው የእርሶ ነው ምን ይሻሉ?


ፊልጵስዩስ 4:6
"በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ"

የፀሎት አገልግሎት

ሰዎች ወደ መስማማት ሲመጡ አስደናቂ ነገር ሊሆን ይችላል። ይህም ከእግዚአብሔር ቃል በቀጥታ የወጣ መርሆ ነው።

እኛም እንደርሶ የመንፈስ ቅዱስ ተአምር ሰሪ ኃይል በሕይወታችው እንዲሰራ ከሚሹ ጋር በስምምነት ልንፀልይ ራሳችንን ሰጥተናል።

አሁንም የእግዚአብሔር መለኮታዊ ኃይል በሕይወቶ ሲሰራ ያዩ ዘንድ ፀሎታችን ነው።

ስለዚህ በጌታ ፊት አብረን ተስማምተን እንድንቀርብ እኛም ለእርስዎ እንድንቃትት ከዚህ ጽሁፍ ጎን ባለው ፎርም ላይ የጸሎት ጥያቄዎን አስፍረው ይላኩልን።

... ኢየሱስን ልናይ እንወዳለን ...
የዮሐንስ ወንጌል 12:21